ኢትዮጵያ ሚሊዮን ዶላር ለኢንተርኔት ስለላ DW Amharic July 9, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኢትዮጵያ መንግስት ለስለላ አገልግሎት ከአንድ ሚሊዮን ዶላር ከፍሏል ተባለ። አርቲክል 19 ተብሎ የሚጠራው የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ተቋም ሃኪንግ ቲም ከተባለው ኩባንያ በሚያገኛቸው ግልጋሎቶች የራሱን ዜጎች ይሰልላል ሲሉ የኢትዮጵያን መንግስት ተችተዋል።