ፍርድ ቤት እነአቡበከርን ጥፋተኛ አለ DW Amharic July 6, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የፊደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራተኛ ወንጀል ችሎት በነአቡበክር አህመድ መዝገብ በፀረ-ሽብር ሕግ የተከሰሱት የሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ላይ የጥፋተኝነት ፍርድ ሰጠ።