Amharic ፍርድ ቤት እነአቡበከርን ጥፋተኛ አለ DW Amharic Jul 6, 2015 No Comments Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የፊደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራተኛ ወንጀል ችሎት በነአቡበክር አህመድ መዝገብ በፀረ-ሽብር ሕግ የተከሰሱት የሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ላይ የጥፋተኝነት ፍርድ ሰጠ።