ሰበር ዜና፤ የፕሬዝዳንት ኦባን የኢትዮጵያ ጉብኝት በመቃወም ታላቅ ትዕይንተ ሕዝብ በዋይት ሀውስ ተካሄደ
በዛሬው ዕለት ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው በዋሽንግተን ዲሲና አካባቢዋ ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያን ፕሬዝዳንት ኦባማ በኢትዮጵያ ሊያደርጉት ያቀዱትን ጉብኝት በመቃወም እጅግ ደማቅና የተዋጣለት የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ። እነዚሁ ሰልፈኞች ፕሬዝዳንት ኦባማ ወደ ሥልጣን ከመውጣታቸው በፊት በአፍሪካ ውስጥ ዲሞክራሲያዊና የሰብዓዊ መብቶች እንዲከበሩ እንደሚያደርጉ የገቡትን ቃል እንዲያከብሩ በአጽንኦት ጠይቀዋል። ኢትዮጱያ ውስጥ የወያኔ አገዛዝ በ90 ሚሊዮን የአገሪቱ ሕዝብ ላይ የጫነውን አፋኝና አምባገነን አገዛዝ የአሜሪካ መንግሥት መርዳት እንደሌለበት ሰልፈኞ ቁጣቸውን ገልጸዋል። ከዚህም በማያያዝ ሰልፈኞቹ በፋሽስቱ የወያኔ አገዛዝ በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን ጭፍጭፋ፣ ሰቆቃ መፈጸም፣እስር፣ከስራ መፈናቀልና የተለያዩ በደሎች በመዘርዝር የአሜሪካ መንግሥት መቆም ያለበት ከተበደለውና ከተጨቆነው ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጎን እንጅ ከገዳዩና ከአራጁ ከወያኔ ጋር መሆን እንደሌለበት አበክረው በመግለጽ ፕሬዝዳንት ኦባማ በኢትዮጵያ ሊያደርጉ ያቀዱትን ጉብኝት እንዲሰርዙ ጠይቀዋል። በዚህ ታሪካዊና ደማቅ ትዕይንተ ሕዝብ ላይ የተነሱ ፎቶግራፊችን ይመልከቱ።








Brave ETHIOPIANS long live to ETHIOPIA
yihe sew baymeta yishalenal
min lisera new gin mimetaw..????fogary neger new
እጅግ አስደሳች ሰልፍ ነበር። ወያኔ ተገርስሶ እስኪወድቅ ድረስ ጩኽታችንን አናቋርጥም።
ሄኖክ የሚባል ልክስክስ ከወያኔ በሚቀበለው ጉቦ ኢትዮጵያን ሸጧታል። የበረከት ስምኦን ወሬ አቀባይ እንደሆነና ኢትዮጵያም የሚመላለሰው ለወያኔ ሪፖርት ለማደረግ እንደሆነ ይታወቃል። እሰይ ዛሬ እንደ ወሻ ጭራውን ቆልፎና ተዋርዶ ተባረረ። ከኢትዮጵያ ጠላቶች ጋር ያበሩ ባንዶች የሚደርስባቸር ውርደት ብቻ ነው።
Ethiopians in the Diaspora are next to the Jewish community for fighting for their country and freedom of fellow Ethiopians. I eulogize your bravery. The American political establishment should differentiate between a nation and its rulers. The crises in the Middle East, Nigeria and other African and Asian countries are partly a result of corruption and minority rulership. Sticking to ‘national interest’ as opposed to the interest of suffering people does not work all of the time. At the end it is the Americans who will be the losers.
Fuck u neftegna
U neftegnas cancers of ethiopia u can talk abt amara if u want cant talk abt ethiopia