የሊቢያ ሰማዕታትን ለወያኔ ፖለቲካ መጠቀሚያ ለማድረግ የዋሽንግተን ዲሲ አካባቢ የወያኔ ተላካኪ ካህናት ዝግጅት
እ.አ.አ. ጁን 14, 2015 “በሊቢያ ሰማዕትነትን ለተቀበሉትና በደቡብ አፍሪካ በግፍ ለተገደሉት ወገኖቻችን የ40 ቀን መታሰቢያ የጸሎት መርሃ ግብር” የሚል ስም በመስጠት በተለያዩ ዋሽንግተን ዲሲ አካባቢ የሚገኙ ቤተክርስቲያኖች ውስጥ የመሸጉ የወያኔና ተላላኪ ካህናት ሰባኪዎች ፌርፋስ፣ ቨርጂኒያ ውስጥ ከከፍተኛ የወያኔ ባለስልጣናት፣ የዋሽንግተን የወያኔ ኢምባሲና አገር ውስጥ ከሚገኘው ህገወጡ የአቡነ ማቲያስ ሲኖዶስ ጋር በተቀናጀ ሁኔታ ያዘጋጁትን የማወናበጃና ዝግጅት አስመልክቶ አቶ በላይነህ አባተ ያዘጋጁት እጅግ ጠቃሚና አይን ገላጭ የሆነ ወቅታዊ ጽሁፍ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ።ተዝካር