የተቃዋሚ ፓርቲዎች አቋምና አማራጭ መርሆዎች DW Amharic May 17, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ኢትዮጵያ ለአምስተኛዉ ብሔራዊ ምርጫ መሰናዶዋን እያገባደደች ነዉ።በየማሕበረ-መገናኛዉ ዜዴዎች የምናነባቸዉ አንዳድ ፁሁፎች «ዉጤቱ አስቀድሞ የታወቀ» እያሉ ቢተቹትም ገዢዉ ፓርቲም፤ ተቃዋሚዎቹም፤ አስመራጭ መራጮችም ለምርጫዉ መዘጋጀት፤መከራከር፤መነጋገራቸዉ እንደቀጠለ ነዉ።