የስኳር በሽታና መዘዙ DW Amharic January 19, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ጀርመን አገር ከስኳር በሽታ ጋ በተገናኘ በየዓመቱ ወደ25 ሺ የሚሆኑ ሰዎች ከሁለት አንድ እግራቸዉን እንደሚቆረጡ መረጃዎች ይጠቁማሉ።