ትኩረት በአፍሪቃ DW Amharic February 18, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ትኩረት በአፍሪቃ ሁለት ዓበይት ርዕሰ-ጉዳዮችን አካቷል። የምዕራብ አፍሪቃ ሐገራት የኢኮኖሚ ማኅበረሰብ ትብብር በእንግሊዘኛ ምህፃሩ ECOWAS ጉባኤን የሚመለከተው ቀዳሚው ርዕሳችን ነው። በሳህል አካባቢ ያንዣበበው የረሀብ አደጋ ይከተለዋል።