የስደተኞቹ እልቂት እና የአውሮጳ አስተያየት DW Amharic April 20, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በሜድትሬንየን ባህር ከሊቢያ የባህር ዳርቻ ወደ ኢጣልያ በመጓዝ ላይ የነበረች መርከብ ከትናንት ወዲያ ባጋጠማት የመስመጥ አደጋ 950 ያህል ስደተኞች ሳይሞቱ እንዳልቀረ ተነገረ።