62ኛዉ አለማቀፍ የፊልም ትዕይንት በበርሊን DW Amharic February 16, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ስድሳ ሁለተኛዉ የበርሊኑ አለማቀፍ የፊልም መድረክ የሆሊዉድዋን ኮከብ የፊልም ተዋናይ እና የኦስካር ተሸላሚ Meryl Streep በፊልም ስራ ረገድ ላበረከተችዉ አስተዋጽኦ የክብር ሽልማትን አበርክቶአል።