ቤጂንግ፤ የአዉሮጳ ኅብረትና የቻይና ጉባኤ DW Amharic February 14, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የአዉሮጳ ኅብረት እናየቻይና በንግድ ረገድ ያላቸዉን ትብብር አጠናክረዉ ለመቀጠል ተስማሙ። በቻይናና በኅብረቱ መካከል በተካሄደዉ ጉባኤም የቻይና ጠቅላይ ሚኒስትር ሁ ጂንታኦ አገራቸዉ የአዉሮጳን የእዳ ቀዉስ ለመፍታት ተሳትፎዋን እንደምታጠናክር አስታወቁ።