ጀርመን፣ የውጭ ንግዷና ጎረቤቶቿ DW Amharic February 15, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የጀርመን ኤኮኖሚ እጅጉን በውጭ ንግዷ ላይ ጥገኛ ነው። ስለዚህም ማደጉ ወይም ማቆልቆሉ በአገሪቱ ዕርምጃ ላይ በጣሙን ወሣንነት አለው። ለነገሩ የአገሪቱ የውጭ ንግድ ባለፉት ዓመታት ያለማቋረጥ እያደገና እየሰፋ ነው የመጣው።