የሳምንቱ አበይት ዜናዎችና ሌሎችም ዝግጅቶች በDCESON ራድዮ ያዳምፁ
የወያኔ ወታደሮች ስርሀቱን በመክዳት ላይ መሆናቸው ተሰማ የሰማያዊ ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ መልዕክት ለ10ኛ ጊዜ ተመለሰ የወያኔ ሰላዮች በማህበራዊ መገናኛዎች አማራና ኦሮሞን ሊያጋጭ ይችላሉ የተባሉ ክብረነክ ጽሁፎችን እንዲያሰራጩ ታዘዙ። ኢትዮጵያ የደቡብ ሱዳንን ተፋላሚዎች ከማስታጠቅ ጀርባ እጇ አለበት ተባለ የአል-ሻባብ ታጣቂዎች በኬንያ ጋሪሳ ዩኒቨርሲቲ 147 ተማሪዎችን መግደላቸው ታወቀ በናይጄሪያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪ አሸነፋ አሰግድ ታመነFiled under: NEWS Tagged: Addis […]![]()