የ 2012 ሟርትና እውነታው፣ DW Amharic February 15, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics እውን 2012 ጎርጎሪዮሳዊው ዓመት የኅልፈተ ዓለም ዘመን ሊሆን?!ነገ ፤ ወደፊት፣ በተጨባጭ ሁኔታ ሊከሠት ስለሚችለው የፕላኔታችን ዕጣ -ፈንታ፣ የሥነ ፍጥረት ጠበብት ፣ በእርግጥ በአጭርና በረጅም ጊዜ ስለሚሆነው፤ ምናልባትም ስለለሚያጋጥመው፤