ከ50 ዓመት በኋላ የኢትዮጵያ ሙዝ ቀይ ባሕርን አቋርጦ ሳዑዲ ገባ Ethiopian Reporter February 15, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ኢትዮጵያ ከ50 ዓመታት በኋላ ለመጀመርያ ጊዜ ሰሞኑን ሙዝ ለዓለም ገበያ ማቅረብ ጀመረች፡፡