Amharic የአሸባብ ጥቃት በጋሪሳ ኬንያ DW Amharic Apr 2, 2015 No Comments Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በምሥራቃዊ ኬንያ በጋሪሳ ከተማ የሚገኘው ዩኒቨርሲቲ ዛሬ ጥዋት የጦር መሳሪያ ባነገቱ ሰዎች ጥቃት እንደደረሰበት ተነገረ። በጥቃቱ ቢያንስ 70 ሰዎች መገደላቸውን፣ ወደ 80 የሚጠጉ ደግሞ የመቁሰል አደጋ ደርሶባቸው ወደ ሀኪም ቤቶች መወሰዳቸውን ያካባቢው ፖሊስ አስታውቋል።