አትሌት ኃይሌ የሃዩንዳይ መገጣጠሚያ ፋብሪካ ሊገነባ ነው

(በኃያል ዓለማየሁ)

የዓለም ማራቶን ክብረወሰን ባለቤት አትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ የደቡብ ኮሪያ ስሪት የሆኑትን የሃዩንዳይ ተሽከርካሪዎች መገጣጠሚያ ፋብሪካ እንደሚገነባ ለሪፖርተር ገለጸ፡፡