Amharic ኢትዮጵያ ግብጽና ሱዳን የተፈራረሙት ስምምነት DW Amharic Apr 1, 2015 No Comments Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ኢትዮጵያ፤ግብጽና ሱዳን በታላቁ ህዳሴ ግድብ ላይ የተፈራረሙት ስምምነት የመወደሱን ያክል ዛሬም ድረስ እያወያየና እያከራከረ ነው ። የግብጽ ጋዜጦች የስምምነቱን መፈረም በደስታ የመቀበላቸውን ያህል ትችቶችም እየሰነዘሩ ነው።