በናይጀሪያ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ቡሃሪ አሸነፉ DW Amharic March 31, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በናይጀሪያ ባለፈው የሳምንት መጨረሻ በተካሄደው ፕሬዚደንታዊ እና ምክር ቤታዊ ምርጫ የተቃዋሚዉ ወገን መሪ ጄኔራል ሙሃማዱ ቡሃሪ ማሸነፋቸዉ ተገለጸ። ስልጣን ላይ የነበሩት ፕሬዝደንት ጉድላክ ጆነተን ተቀናቃኛቸዉን በስልክ እንኳን ደስ ያልዎት ማለታቸዉ ተዘግቧል። ።