Amharic በኬንያ ፀረ ካንሰር ዛፍን የማዳን ጥረት DW Amharic Mar 31, 2015 No Comments Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ለመድሃኒትነት የሚዉሉ በርካታ የእፅዋት ዓይነቶች መኖራቸዉ ይታወቃል። ከተክሎች የተቀመሙ መድሃኒቶችን መጠቀምም የተለመደ ነዉ። ለመድሃኒት የሚሆኑትን ተክሎች መንከባከቡ ግን ይጎድላል።