የልማት ርዳታ፤ የምዕራቡ ዓለምና የኤርትራ ግንኙነት DW Amharic March 29, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ራሷን የቻለች ሀገር ከሆነች ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ ያስቆጠረችዉ ኤርትራ ከምዕራቡ ዓለም መንግሥታት ጋ ያላት ግንኙነት የቀዘቀዘ መሆኑ የሚታይ ነዉ። ምሥራቅ አፍሪቃዊቱ ትንሽ ሀገር በአቅራቢያዋ ከሚገኙ ሃገራት ጋ ያላት ግንኙነትም የሞቀ የሚባል አይደለም።