የሶሪያ እዉነት እና የሐያላኑ ልዩነት DW Amharic February 7, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ሩሲያ ያልተቀበለችዉን ረቂቅ የሚተካ ሌላ ረቂቅ ለፀጥታዉ ጥበቃ ምክር ቤት አባላት አሰራጭታም ነበር።በዩናይትድ ስቴትስ ዘነድ ተቀባይነት አላገኘም።እነዚሕ ሁለቱ ሐገራት ድምፅን በድምፅ የመሻር ሥልጣናቸዉን እንዲጠቀሙ እንደምክንያት ከሚጠቀሱ ምክንያቶች ጥቂቶቹ ናችዉ።