የሥዕል ትርዒት በበርሊን DW Amharic February 8, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ዴሞክራሲንና ፍትሓዊነትን የሚያበረታታው መንግሥታዊ ያልሆነ የሀንሪኽ በል ድርጅት በአንድ ህብረተሰብ ውስጥ መልካም ኑሮ የመኖር መብት ሊከበር ይገባል በሚል ርዕስ ሥር ሰሞኑን አንድ የሥዕል ትርዒት በርሊን ላይ አዘጋጅቶዋል። አሥራ አምስት ቀኖች፤