የኢንተርኔት አገልግሎት መታሰቢያ DW Amharic February 10, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ፤ ኮምፒዩተራቸውን ከፍተው ከአንድ ድረ ገጽ ወደሌላው ያላንዳች ሳንክ መሸጋገር ፤ መቃኘት፣ ሐሳብ መለዋወጥ ፣ ማንበብ ፣መጻፍም ሆነ ሙዚቃ ወይም ሌላ ማድመጥ የሚችሉበት ፣ አስተማማኝ መላ የማግኘቱ