የመድረክ ግንባር የመፍጠር ድርድር ለአራት ወር ተራዘመ

በኃይሌ ሙሉ

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) አባል ፓርቲዎች ባለፉት አራት ወራት ግንባር ለመፍጠር ሲያካሂዱት የነበረው ድርድር ባለመጠናቀቁ፣ ጉዳዩ ከአራት ወራት በኋላ ለሚካሄደው ጠቅላላ ጉባዔ እንዲቀርብ ተላለፈ፡፡