በኬንያ የደቡብ ሱዳናውያን ተስፋ

የፊታችን ዕሁድ ለሱዳን ወሳኝ ዕለት ነው። ወይ ለሁለት ትከፈላለች አልያም አንድ ሆና እንደነበረች ትዘልቃለች። ይህን ለመወሰን ነው የፊታችን ዕሁድ ደቡብ ሱዳናውያን ህዝበ ውሳኔ የሚያደርጉት።