ወጣቱ የሥነ ቅሪተ ዐፅም ተማራማሪ

2,8 ሚሊዮን ዓመት ያስቆጠረ የቅድመ ሰው መንገጭላ ከ አምስት ጥርሶች ጋር ኢትዮጵያ ውስጥ መገኘት፤ በሳይንስ ምልከታ መሠረት ፣ ከቅድመ ሰው እስከዛሬው ዘመን ሰው ዝግመታዊው እርከናዊ ለውጥ ፣ ምን ዓይነት ትርጉም እንደተሰጠው ባለፈዉ ሳምንት ዝግጅት ዳስሰን እንደነበረ ይታወስ ይሆናል።