ወጣቱ የሥነ ቅሪተ ዐፅም ተማራማሪ DW Amharic March 18, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic 2,8 ሚሊዮን ዓመት ያስቆጠረ የቅድመ ሰው መንገጭላ ከ አምስት ጥርሶች ጋር ኢትዮጵያ ውስጥ መገኘት፤ በሳይንስ ምልከታ መሠረት ፣ ከቅድመ ሰው እስከዛሬው ዘመን ሰው ዝግመታዊው እርከናዊ ለውጥ ፣ ምን ዓይነት ትርጉም እንደተሰጠው ባለፈዉ ሳምንት ዝግጅት ዳስሰን እንደነበረ ይታወስ ይሆናል።