የእስራኤል ምርጫ ውጤት እና አስተያየት DW Amharic March 18, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የእስራኤል ጠቅላይ ሚንስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ የሚመሩት የሊኩድ ፓርቲ በትናንቱ ዕለት የተካሄደው ምክር ቤታዊ ምርጫ አሸናፊ ሆነ። ከ120 የምክር ቤት፣ ክኔሴት መንበሮች ሊኩድ 30 ዎቹን ፣ ዋነኛው ተፎካካሪያቸው ይትዝሀቅ ሄርሶግ የመሩት የተቃውሞ የመሀል ግራው የጽዮናውያኑ አንድነት ትብብር 24 ፣ የዐረባውያኑ ፓርቲዎች የመሠረቱት