የሙስሊሞችና የክርስትያኖች ግጭት በናይጄሪያ

በፈረንጆቹ ገና ዋዜማ በናይጄሪያ ጆስ ከተማ እና አካባቢዋ ላይ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙስሊሞች መካከል በተነሳ ግጭት የሟቾች ቁጥር ወደ 86 ከፍ ማለቱን የናይጄሪያ ፖሊስ ዛሪ አስታውቋል።