አወዛጋቢው የሶሪያ ወቅታዊ ይዞታና የዓረቡ ዓለም አስተያየት DW Amharic February 6, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የሶሪያውን ውዝግብ ሰላማዊ እልባት ማግኘት ባለመቻሉ፣ በፕርዚዳንት በሺር አል አሰድ አገዛዝ ላይ ተጨማሪ እርምጃ ይወሰድ ዘንድ የቀረበውን ረቂቅ ውሳኔ ፤ ሩሲያና ቻይና ድምጽን በደምፅ የመሻር መብታቸው፣ውድቅ ካደረጉት ወዲህ ፣ ጉዳዩ ብዙ በማነጋገር ላይ ነው።