የትምህርት ጥራትና ቁጥጥር ወደ መንግሥትና የሕዝብ ትምህርት ቤቶች አመራ
የ286 ትምህርት ቤቶችን መረጃ የማሰባሰብ ሥራ ተጠናቀቀ
በምሕረት ሞገስ
በግል የመጀመርያና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ላይ ብቻ ሲደረግ የነበረው የትምህርት ጥራት፣ ክትትል፣ ቁጥጥርና ግምገማ ወደ መንግሥትና ሕዝብ የመጀመርያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ዘለቀ፡፡