ያልተቋጨዉ የደቡብ ሱዳን የሰላም ድርድር

የደቡብ ሱዳን ተቀናቃኝ ኃይሎች ከስምምነት እንዲደርሱ በአደራዳሪና ሸምጋዮች የተሰጣቸዉ የጊዜ ገደብ ዛሬ እኩለ ለሌሊት ከመሆኑ አስቀድሞ ያከትማል። ሆኖም እስካሁን ከአዲስ አበባ የሚወጡ ዘገባዎች ተደራዳሪዎቹ የተጠበቀዉ ስስምነት ላይ መድረሳቸዉን አያመለክቱም።