ያልተቋጨዉ የደቡብ ሱዳን የሰላም ድርድር DW Amharic March 5, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የደቡብ ሱዳን ተቀናቃኝ ኃይሎች ከስምምነት እንዲደርሱ በአደራዳሪና ሸምጋዮች የተሰጣቸዉ የጊዜ ገደብ ዛሬ እኩለ ለሌሊት ከመሆኑ አስቀድሞ ያከትማል። ሆኖም እስካሁን ከአዲስ አበባ የሚወጡ ዘገባዎች ተደራዳሪዎቹ የተጠበቀዉ ስስምነት ላይ መድረሳቸዉን አያመለክቱም።