ባንኮች የሊዝ አዋጁ በብድር ላይ የሚያስከትለውን ተፅዕኖ እያስጠኑ ነው
የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣው አዋጅ በአገሪቱ የሚገኙ ባንኮች ለሰጡት ብድር የያዙትን መያዣ (ኮላተራል) ዋጋ እንደሚያሳጣው ያሰጋው የኢትዮጵያ ባንኮች ማኅበር፣ አዋጁ ብድር በማስመለስ በኩል የሚኖረውን ተፅዕኖ ለማወቅ በባለሙያዎች ጥናት እያስጠና መሆኑን አስታወቀ፡፡