Amharic ፀረ «አይ ኤስ» የኢራቅ ጦር ዘመቻ DW Amharic Mar 2, 2015 No Comments Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኢራቅ ጦር በ«እስላማዊ መንግሥት፣ አይ ኤስ» አንፃር ግዙፍ ዘመቻ ጀመረ። ጦሩ በዚሁ ዘመቻው በ«አይ ኤስ » ቁጥጥር ስር የምትገኘዋን የቲክሪት ከተማ ነፃ የማውጣት ዓላማ አለው።