ፀረ «አይ ኤስ» የኢራቅ ጦር ዘመቻ DW Amharic March 2, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኢራቅ ጦር በ«እስላማዊ መንግሥት፣ አይ ኤስ» አንፃር ግዙፍ ዘመቻ ጀመረ። ጦሩ በዚሁ ዘመቻው በ«አይ ኤስ » ቁጥጥር ስር የምትገኘዋን የቲክሪት ከተማ ነፃ የማውጣት ዓላማ አለው።