ሂውማን ራይትስ ዎች ለኢትዮጵያ የሚደረገው ዕርዳታ እንዲቋረጥ በድጋሚ ጠየቀ

በዘካሪያስ ስንታየሁ

መቀመጫውን አሜሪካ ያደረገው ሂውማን ራይትስ ዎች የኢትዮጵያ መንግሥት የሚፈጽመውን የሰብዓዊ መብት ጥሰት እስካላቆመ ድረስ፣ ለጋሾች የሚሰጡት ዕርዳታ እንዲቋረጥ የልማት አጋር ቡድንን (DAG) በድጋሚ ጠየቀ፡፡