Amharic የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጭነት ማከማቻ ሕንፃ ግንባታ DW Amharic Feb 23, 2015 No Comments Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ከጊዜ ወደጊዜ ዕድገት እያሳየ እንደመጣ የሚነገርለት የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ በቦሌ አይሮፕላን ማረፊያ ፣ ሁለት አዳዲስ የአይሮፕላን ጭነት (ካርጎ) ማከማቻ ሕንጻዎችን መገንባት መጀመሩ ተገለጠ።