የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጭነት ማከማቻ ሕንፃ ግንባታ DW Amharic February 23, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ከጊዜ ወደጊዜ ዕድገት እያሳየ እንደመጣ የሚነገርለት የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ በቦሌ አይሮፕላን ማረፊያ ፣ ሁለት አዳዲስ የአይሮፕላን ጭነት (ካርጎ) ማከማቻ ሕንጻዎችን መገንባት መጀመሩ ተገለጠ።