የኃይሌ ገብረ ሥላሴ ጆኒ ወከር ውስኪን ማስተዋወቅ ውዝግብ አስነሳ Ethiopian Reporter December 19, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በኃይሌ ሙሉ አትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ በ100 ሺሕ ዶላር ክፍያ የጆኒ ወከር ውስኪን ማስተዋወቁ ውዝግብ አስነሳ፡፡