የጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚንሥትር የአፍሪቃ ጉብኝት DW Amharic February 21, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ፍራንክ ቫልተር ሽታይንማየር የአፍሪቃ ጉብኝታቸውን ቀጥለው ዛሬ ወደ ሩዋንዳ አቅንተዋል። ሚንሥትሩ ከሩዋንዳው ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ ጋር ዛሬ በመዲናዪቱ ኪጋሊ ተገኝተው ንግግር አሠምተዋል።