ለስካይ ባስ አደጋ የሚከፈለው የጉዳት ካሳ አራት ሚሊዮን ብር ተገመተ
በቅርቡ ከአዲስ አበባ ወደ ጎንደር ሲጓዝ በነበረው የስካይ ባስ አክሲዮን ማኅበር አውቶቡስ ላይ በደረሰው አደጋ፣ የሦስተኛ ወገን አስገዳጅ የመድን ሽፋን ተግባራዊ ከተደረገ ወዲህ ሕይወታቸው ላለፈውና ለተጎጂዎች የሚከፍለው ትልቁ የጉዳት ካሳ እንደሚሆን ታወቀ፡፡