የአሜሪካ ባለሥልጣን ከመለስ ጋር በዲሞክራሲና በሰብዓዊ መብት ጉዳዮች ላይ ተነጋገሩ

የአሜሪካ ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቢል በርንስ ከጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ጋር በዲሞክራሲና በሰብዓዊ መብት ጉዳዮች ላይ ገንቢ ውይይት ማድረጋቸውን ገለጹ፡፡