የልማት ግባችን ኢትዮጵያዊ ኢኮኖሚያዊ ትስስራችን ዓለም አቀፋዊ!
ሰሞኑን በአዲስ አበባችን የተካሄደው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ከሌሎቹ ያለፉት ጉባዔዎች ለየት የሚያደርገው፣ አዲሱ የኅብረቱ ዘመናዊ ሕንፃ በመገንባቱና በመመመረቁ ነው፡፡ አዲስ ሕንፃ ተመረቀ ተብሎ የሚታለፍ ጉዳይም አይደለም፡፡