ዩክሬይንና ያልተገታው የእርስ በርስ ውጊያ፣ DW Amharic February 18, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በምሥራቅ ዩክሬይን የአውራ ጎዳናና ባቡር ሐዲድ መገናኛ መሥመር ላይ በምትገኘው ዴባልትሴቭ በተሰኘችው ከተማ ፤ የተከበበው የኪቭ መንግሥት ጦር ሠራዊትና የምሥራቅ ዩክሬይን አማጽያን ለሳምንታት ብርቱ ውጊያ ሲያካሄዱ ከቆዩ በኋላ ከተማይቱ በአማጽያኑ ቁጥጥር ሥር መዋሏ ተረጋገጠ።