መፍትሄ ያልተገኘለት የግሪክ የብድር ድርድር DW Amharic February 17, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የዩሮ ቀውስን ተከትሎ ባለፉት ዓመታት በግሪክ ላይ የተጣለውን የኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም እና የቁጠባ ርምጃ በቅርቡ ወደ ስልጣን የመጣው አዲሱ የግሪክ መንግሥት እንደማይቀበል አስታዉቋል።