መፍትሄ ያልተገኘለት የግሪክ የብድር ድርድር

የዩሮ ቀውስን ተከትሎ ባለፉት ዓመታት በግሪክ ላይ የተጣለውን የኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም እና የቁጠባ ርምጃ በቅርቡ ወደ ስልጣን የመጣው አዲሱ የግሪክ መንግሥት እንደማይቀበል አስታዉቋል።