ያልተሳካው የዩክሬን ተኩስ አቁም DW Amharic February 16, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የዩክሬን መንግስት እና አማጽያን በሳምንቱ መጨረሻ የተፈራረሙት ስምምነት በአንድ ቀን ተጣሰ። የአሜሪካን የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጄኔፈር ፓሳኪ ሩሲያ ከባድ የጦር መሳሪያዎችን በምስራቅ ዩክሬን አሰማርታለች ሲሉ ከስሰዋል።