የኢትዮጵያ ህዝብ፣ … ከዚኽ ወዴት? ክ.15 (አያልሰው ደሴ)
የኢትዮጵያ ህዝብ፣ አገር ወዳድና ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች እና ኢህአዴግ ከዚኽ ወዴት? ክፍል አስራ አምስት
አያልሰው ደሴ (የግል አስተያየት)
በአዘጋጅ ኮሚቴው በኩል ከታሰቡባቸው መሰረታዊጉዳዮች አንዱ ድኢርጅቶች ወደዚህ ጉባኤ እንዲመጡና በመሪዎቻቸው አማካኝነት እንዲወከሉ ሲጠየቁ እነሱ በተናጠል ተገኝተው የመሰላቸውን መልእክት አስተላልፈው የሚለዩበት ወይንም ‘ይሄንን ለመወሰን ውክልና አልተሰጠኝም፣ አማክሬ ልምጣ፣ ወ.ዘ.ተ’ በሚል መንገዋለልና ጊዜ ማባከን እንዳይኖር ከወዲሁ የየድርጅቱ አባላት በጉዳዩ ላይ የመምከር እድል እንዲኖራቸውናእንዲያገኙ በማድረረግ ላይ ነበር።